የፈረንሳዩ ክለብ ሊዮን ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ፓውሎ ፎኔስካ የሰባት ወራት ቅጣት ተላለፈባቸው።
ሊዮን ብሬስትን 2 ለ 1 ባሸነፈበት ጨዋታ ፓውሎ ፎኔስካ ባለቀ ሰአት ፔናሊቲ ሊሰጠን ይገባ ነበር በሚል ዳኛው ሚሎት ጋር ግንባር ለግንባር ተገናኝተው በቁጣ በመጮሃቸው በቀይ ካርድ መውጣታቸው ይታወሳል።
ዳኛውን እና አሰልጣኙን የገላገላቸው የሊዮኑ አማካኝ ቶሊሶ ነበር። ከጨዋታው በኋላ ይቅርታ ቢጠይቁም ከሰባት ወራት ቅጣት ግን ሊያመልጡ አልቻሉም ።
" SHARE " | @DREAM_SPORT