ስትቀኚ በልኩ ይሁን !
✍نصيحة ابن عثيمين رحمه الله للمرأة الغيورة
✅قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله تعالى :
من طبيعة المرأة أن تغار على زوجها ، وهذا دليل على محبتها له ..
ولكني أقول : الغيرة إذا زادت صارت غبرة وليست غيرة ، وتتعب المرأة تعباً شديداً !!
G
لذلك أشير على المرأة أن تخفف من غيرتها ..
{ اللقاء الشهري [ ٣١ ] / فتاوى_المرأة }
🍇 ከሴት ልጅ ተፈጥሯዊ ከሆነው ባህሪዋ ውስጥ በባለቤቷ ላይ የምትቀና መሆኗ ነው። ይህ ለባለቤቷ ያላትን ውዴታ አመላካች ነው።
ነገር ግን እንዲህ እላለሁ ፦
👉 ቅናት ከልኩ ካለፈ አቧራ ይሆናል እንጂ ቅናት አይሆንም ! ሴቲቱም (በዚህ ሁኔታ ላይ ስትሆን) እጅግ በጣም መድከምን ትደክማለች !!!
👉 ለዚህም ሲባል ሴት ልጅ “የምትቀናውን ቅናት” ቀለል ያለ እንድታደርገው አመላክታታለሁ።
((አል-ሊቃኣ አሽ-ሸህሪ 31 አል-ፈታዋ ሊል-መርዓት ))
((ኢማም ኢብን ዑሰይሚን))
👇⭕️👇
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya
https://t.me/amr_nahy1
... ኢስማኤል ወርቁ...
#قناة_أبي_خالد_الدعوية
https://t.me/AbuKhlid3320/54066