የ2024 በጣም አስደሳች ጊዜ?
አላውቅም ግን ብዙ አሉ፤ ድንቅ አመት ነበር ምናልባትም የማይደገም ሊሆን ይችላል፤ ምናልባት የቻምፒዮንስ ሊጉ አሸናፊነት በጣም አስደሳች እና ምርጥ ጊዜ ነበር፤ ብዙ ጨዋታዎችን አልተሸነፍንም ግን የሚያሳዝነው ጊዜ በባርሴሎና በበርናቡ ሽንፈት ያስተናገድንበት ነው።”
“የምባፔ የመላመድ ጊዜ አብቅቷል፤ እና እሱ የተሻለውን ብቃቱን እያሳየ ነው። አሁንም ማሻሻል ይችላል፤ ነገር ግን አንዳንድ ጥሩ ስራዎችን ሰርቷል እና ከደረሰበት ትንሽ ጉዳት እያገገመ ነው።”
“ ከቅርብ አመታት ወዲህ ከታዩት የሊግ ፍልሚያዎች የበለጠ ከባድ ፍልሚያ ይሆናል፤ ከሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና በተጨማሪ አትሌቲኮ ጠንክሮ ይፋለማል እነሱ ለመወዳደር የሚያስችል አቅም አላቸው። የመጨረሻው እና የሊጉ አሸናፊ ቡድን በዚህ አመት ከ90 ነጥብ በታች በመሰብሰብ ሊያሸንፍ ይችላል።”
“አንዳንድ ጊዜ ቡድኑ ካለው ጥራት አንፃር ኳሱን አላስፈላጊ በሆነ መልኩ እናጣለን፤ ለዚህም እየሰራን ነው ምክንያቱም አንዳንዴ ማድረግ በማይገባን ጊዜ አደጋዎችን የመቀበል ዝንባሌ ስላለን ነው።”
“አላባ ወደ ቡድን ልምምድ በታህሳስ 30 ይመለሳል እና እስከ ጃንዋሪ አጋማሽ ድረስ ለጨዋታ ዝግጁ ይሆናል።”
ይቀጥላል...
@ETHIO_REAL_MADRID_15