✅ | የጨዋታ ቀን | MATCH DAY ...
የስፔን ላሊጋ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐግብር!
⚪️ ሪያል ማድሪድ 🆚 ሴቪያ 🔴
📆 ቀን፡ እሁድ፣ ታህሳስ 12 (December 21)
⏰ ሰዓት፡ ምሽት 12:15 ላይ
🏟 ሜዳ፡ ሳንቲያጎ በርናቦው ስታድየም
#ቅድመ_ዳሰሳ
👉 ሎስ ብላንኮቹ በኢንተርኮንቲኔታል ፍፃሜ ሜክሲኩን ክለብ ፓቹካ 3ለ0 በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ከሆነ በኋላ ሴቪያን በሊጉ በሜዳው ይገጥማል።
👉 ሎስ ብላንኮቹ ለመጨረሻ ጊዜ በሊጉ ጨዋታውን ያደረገው ከሜዳው ውጪ ከራዮ ቫሌካኖ ጋር ሲሆን ጨዋታውም የተጠናቀቀው 3ለ3 አቻ ውጤት ነው።
👉 በአንፃሩ ሴቪያ በስፔን ላሊጋው ሴልታ ቪጎ 1ለ0 በሆነ ጠባብ ውጤት በማሸነፍ ዛሬ ወደ ሳንቲያጎ በርናቦው በክቡር እንግዳነት የሚጋብዙ ይሆናል።
👉 ሪያል ማድሪድ በስፔን ላሊጋ 17 ጨዋታዎች ሲያደርግ 11 ድሎች፣ 4 አቻና 2 ሽንፈቶች በማስተናገድ በ37 ነጥብ በመሰብሰብ 3ተኛ ደረጃ ይገኛል።
👉 በአንፃሩ ተጋባዡ ክለብ ሴቪያ በሊጉ 17 ጨዋታዎች አድርገው 6 ድሎች፣ 4 አቻና 7 ሽንፈቶችን በማስተናገድ በ22 ነጥብ 12ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
#ይቀጥላል
@ETHIO_REAL_MADRID_15