#የቀጠለ | #ቁጥራዊ_መረጃ
👉 ሎስ ብላንኮቹ ሴቪያን 58 ጊዜያት ሲገናኝ በ38 ጨዋታዎች ድል ሲቀነው በአንፃሩ ሴቪያዎች በ16 ጨዋታዎች ድል ቀንቷቸዋል። በ5ቱ አቻ ተለያይተዋል።
👉 ሎስ ብላንኮቹ በሁሉም ውድድሮች ከሴቪያ ጋር ባደረጓቸው ያላፉት 5 የእርስ በርስ ግንኙነት በ4ቱ ማሸነፍ ሲችል በ1ዱ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል።
👉 ሎስ ብላንኮቹ በሁሉም ውድድሮች ባደረገቸው 5 ጨዋታዎች 3 ድል፣ 1 ሽንፈትና 1 አቻ አስመዝግቧል። አምስቱም ጨዋታዎች ከሜዳው ውጪ ነበሩ።
👉 ሴቪያ በበኩሉ በሁሉም ውድድሮች ባደረገቸው 5 ጨዋታዎች ልክ እንደ ሎስ ብላንኮቹ በተመሳሳይ 3 ድሎች፣ 1 ሽንፈትና 1 አቻ አስመዝግቧል።
#ይቀጥላል
@ETHIO_REAL_MADRID_15