#የቀጠለ | #የቡድን_ዜና
#ሪያል_ማድሪድ
👉 ባለሜዳው ሪያል ማድሪድ በበኩሉ የአንድ ተጨዋች ከጉዳት መመለስ ዜና በትላንትናው ዕለት ያበሰረ ሲሆን የተመለሰው ተጨዋችም ፈረንሳያዊው የግራ ተመላላሽ መስመር ነሆነው ፌርላንድ ሜንዲ ነው።
👉 ክለቡ አያይዞም የACL ጉዳት የውድድር ዘመኑን የጨረሰው ስፔናዊው የቀኝ ተመላላሽ መስመር ዳኒ ካርቨሀል በራሱ ቀላል ያሉ ልምምዶች መስራት መጀመሩን አሳውቀዋል። ክለቡ እንዲህ ይበል እንጂ የመመለሻ ጊዜው እጅግ የራቀ ነው።
👉 ኦስትሪያዊው ተከላከይ ዳቪድ አላባ እና ብራዚላዊው ተከላከይ ኤደር ሚሊታኦ በክለቡ በኩል በጉዳት ላይ ያሉ ሌላኞቹ ተጨዋቾችና ለክለቡ ግልጋሎት የማይሰጡ ተጨዋቾች ናቸው።
👉 ብራዊላዊው ኮከብ ቪኒሲየስ ዡንዬር በዘንድሮ ሲዝን በስፔን ላሊጋ በተመለካቸው አጠቃላይ አምስት ቢጫ ካርዶች ምክንያት የዛሬው ወሳኝ ጨዋታ በቅጣት ምክንያት የሚያመልጣው ይሆናል።
#ሴቪያ
👉 በሴቪያ በኩል ፔድሮሳ፣ ሶው ፣ ኢጁኬ እና ኒያንዞው በጉዳት ምክንያት በዛሬው ጨዋታ ለክለቡ ግልጋሎት የማይሰጡ ተጨዋቾች ሲሆኑ ቡዌኖ የመሰለፉ ጉዳይ አጠራጠሪ የሆነ ተጨዋች ነው።
#ይቀጥላል
@ETHIO_REAL_MADRID_15