#የቀጠለ | #የቀጥታ_ስርጭት
👉 ጨዋታው በቫርዚሽ ወይም በፉትቦል ኤችዲ፣ ዲኤስቲቪ፣ አሞስ፣ SPTV እንዲሁም 24H SPORT መከታተል ትችላላችሁ። ጨዋታው በስልክ ወይም በኮምፒተር በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ ዳግሞ በSportz፣ በCRICFy Tv፣ Yacine Tv መሰል... መተግበሪያ አፖቹ ላይ መመልከት ትችላላችሁ። የመተግበሪያ አፖቹን ወደ ጨዋታው ጅማሮ አካባቢ እንለቃለን።
👉 እንደተለመደው ጨዋታው በቴሌግራም ከምሽቱ 12:15 ጀምሮ በተወዳጇ ቻናላችን ኢትዮ ሪያል ማድሪድ ባማረና በውብ አቀራረብ በቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት ወደ እናንተው ዘንድ የምታደርስ ይሆናል።
ቅድመ ዳሰሳውን በአሪፍ እና በውብ አቀራረብ አዘጋጅቼ ያቀረብኩት አብዱልከሪም (አብዱ) ነበርኩ!
ድል ለክለባችን ሪያል ማድሪድ ይሁን! 🤍
- መልካም የጨዋታ ቀን ይሁንላችሁ!
@ETHIO_REAL_MADRID_15