❗️በ2013/14 የውድድር አመት ክለባችን ሪያል ማድሪድ በላሊጋው ሲቪያን አስተናግዶ 7-3 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ ወደ ሜዳ ይዞት የገባው አሰላለፍ ይህን ይመስላል!🫣🔥
በወቅቱ በነበረው ጨዋታ ፖርቹጋላዊው የአለማችን ኮኮብ ሌጀንድ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሀትሪክ መስራት ሲችል ቀሪዎቹን ጎሎች ጋሬዝ ቤል እና ካሪም ቤንዜማ ማስቆጠር ችለው ነበር።
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
በወቅቱ በነበረው ጨዋታ ፖርቹጋላዊው የአለማችን ኮኮብ ሌጀንድ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሀትሪክ መስራት ሲችል ቀሪዎቹን ጎሎች ጋሬዝ ቤል እና ካሪም ቤንዜማ ማስቆጠር ችለው ነበር።
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15