ሪያል ማድሪድ እስካሁን ትላልቅ ቡድኖችን ማሸነፍ አልቻለም ለምን ?
🗣"ከዚህ በላይ ሶስት ነጥብ እንፈልጋለን። የበለጠ እያሰብን አይደለንም። በአንዳንድ ጨዋታዎች ከጠንካራ ተፎካካሪዎች ጋር ጥሩ ደረጃ ላይ አልተገኘም ፣ ነገር ግን ነገ ማሸነፍ አለብን።"
ሪያል ማድሪድ ዳኞች VAR ክፍል ዉስጥ የተናገሩትን የድምፅ ቅጂ ተቀብሏል?
🗣"በፍፁም ገና አልተቀበልንም። ለምን ሊሰጡን እንደማይፈልጉ ግን አላውቅም።
@ETHIO_REAL_MADRID_15