ኪሊያን ኤምባፔ እንዴት እየተለወጠ እንዳለ ብታስረዳን ?
🗣"ይህን እኮ ብዙ ግዜ ተናግሬአለዉ። ኤምባፔ ትሁት ፣ በጣም ጥሩ ሰዉ እና ያለ ምንም ተጨማሪ ፍላጎት የሚጫወት ተጨዋች ነዉ። ቡድኑን ስላለመደዉ ወደ አቋሙ ለመመለስ የተወሰነ ግዜ ፈጅቶበት ነበር ነገርግን አሁን በሚገባ ተላምዷል። እኔን ከመጠየቅ ይልቅ ቁጥሮቹን ማየት ትችላለህ።"
@ETHIO_REAL_MADRID_15