ብዙዎች አራቱም የአጥቂ መስመር ተጨዋቾች ሲሰለፉ ግቦች አይቆጠሩም ይላሉ በዚህ ላይ ምን ሀሳብ አለህ ?
🗣"አላውቅም ! አንዳንድ ግዜ ሚዛናዊነት ማጣት አጋጥሞን ነበር ፣ እውነት ነው አንዳንዶች ከአራቱ ተጨዋቾች አንዱን ተጨዋች ማስወጣት ችግሩን እንደሚፈታ ያስባሉ። ነገር ግን መፍትሄዉ ይህ አይደለም። የመከላከል ችግር አጥቂዎችን ጨምሮ የሁሉም ሰው ችግር ነው። አንዳንዴ ሰዎች እንደ ካርቫሀል እና ሚሊታኦ ያሉ ሁለት ዋና ተጨዋቾችን እንዳጣን ይረሳሉ። ሆኖም እንዲ ሆነንም በሁሉም ውድድሮች እየተወዳደርን ነው። ሩዲገር እና አላባ በቅርቡ ይመለሳሉ ነገር ግን በዚህ የውድድር አመት በጣም ጠቃሚ የሆኑ ተከላካዮችን እንዳጣን ማንም ሊዘነጋው አይገባም። በቅርቡ ወደ መደበኛ ቦታችን እንደምንመለስ ተስፋ አደርጋለሁ ምክንያቱም ሹዋሜኒ እንደገና ለጨዋታዎች ትኩረት እንዲሰጥ እፈልጋለዉ። ከተፈጥሮአዊ ቦታቸዉ ዉጪ የሚጫወቱ ሁሉም ተጨዋቾች ከአደጋ ጋር እየተገናኙ ነው። እንደተናገርኩት ነዉ ሁሉም ነገር ገና አልተፈታም ፣ ነገር ግን የተወሰነ ውጤት አግኝተናል።"
@ETHIO_REAL_MADRID_15