አትሌቲኮ ማድሪድ እንደሚለው ሪያል ማድሪድ በዳኞች ላይ ጫና ያሳድራል ?
🗣"ይህን አላውቅም። ሪያል ማድሪድ የማይወደውን አሰራር መቀየር ይፈልጋል።"
ከዚህ ጨዋታ በፊት ያሉትን ሰአታት እንዴት ታሳልፋለህ ?
🗣"ከባድ እና ውስብስብ ጨዋታ ይሆናል። ነገር ግን እነዚህ ለመሳተፍ የምትወዳቸዉ ጨዋታዎች ናቸው። ብዙ ጫናዎች ይኖራሉ ፥ ግን ጥሩ ጨዋታ ይሆናል። እየተነጋገርን ያለነው በጣም አስቸጋሪ እና ፉክክር ስላለው ጨዋታ ነው። ለመደሰት እነዚህ ምሽቶች ወሳኝ ናቸው። ከጨዋታዉ በኃላ ትደሰታለህ ወይም ታዝናለህ።"
@ETHIO_REAL_MADRID_15