በዚህ ሳምንት ነገሮች ለምን በጣም hot እንደነበሩ ይገባሀል ?
🗣"ጥያቄህ በጣም ግራ የተጋባ ነው። 😁 እኔ የድሮ ሰዉ ነኝ ፣ ጥያቄዎችህ ግን የዘንድሮዉ ሰዉ እንደሚጠየቀዉ ስለ ሶሻል ሚዲያ ነዉ። በእውነት ፈርናንዶ ነው።"
ሰርሂዮ ራሞስ 93 ቁጥር ስለመቀበሉ ምን ታስባለህ ?
🗣"አላውቅም ግን የዚህ ክለብ ሌጀንድ ነው። እሱን ያዩት ደጋፊዎች እና አብረውት የተጫወቱት የቡድን አጋሮቹ መልካሙን ሁሉ ሊመኙለት ይችላሉ። የሜክሲኮ ህዝብ በሰርሂዮ ራሞስ እንደሚደሰት እርግጠኛ ነኝ።"
@ETHIO_REAL_MADRID_15