ጨዋታዉ ሶቶ ግራዶ በደርቢ ሊባል ይችላል ?
🗣"ጥሩ ጨዋታ እንደምንጫወት ተስፋ አደርጋለዉ። በጣም ከፍተኛ ደረጃ ያለው ተጋጣሚ እየገጠመን ነው።"
አትሌቲኮ ሪያል ማድሪድ በዳኞች ላይ ያለውን ጫና በትዊተር ስለማስፈሩ ምን ትላለህ ?
🗣"እያሰብን ያለነዉ ስለምንጫወተዉ ጨዋታ ፥ እነሱን እንዴት እንደምንጎዳ እና የምንፈልገውን ነገር የምናደርገዉ እንዴት እንደሆነ ብቻ ነዉ።"
[ ዲያጎ ሲሞኒ ]
@ETHIO_REAL_MADRID_15