የቀድሞ የክለባችን ግብ ጠባቂ የሆነዉ ታዋቂዉ ሌጀንድ ኢከር ካሲያስ በዛሬዉ ቃለ መጠይቁ ላይ ከዚህ ቀደም ከሞሪንዮ ጋር የነበረዉ አለመግባባት የተፈታ እንደሆነ በቀረበለት ጥያቄ ላይ "ሞሪኒዮ ዶክመንተሪ ሰርቶ እኔም እንድሳተፍ ጠይቆኛል" በማለት መልስ ሰጥቷል።
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15