ይሄ ልጅ ግን እኔ ብቻዬን ነኝ ከግዜ ወደ ግዜ በጣም እየወደድኩት እየሄድኩ ያለሁ ምናልባት ቀጣይ ዓመታት በዚህ ብቃቱ ከቀጠለ አስፈሪ አጥቂ መሆኑ አይቀሬ ነው ደሞ ገና ወጣት ነው ኦህ ሳሙ የሱን ጭዋታ ሃይላይት ማየት ትችላላችሁ የሆነ ግዜም ምን ነበር የዛኔ ቢፈርም ልንልበት ምንችል ተጫዋች ነው የ ግል ሃሳብ
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS