አቶ ታዬ ከእስር ቤት በር ላይ ተይዘው ወደ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ መወሰዳቸውን ባለቤታቸው ተናገሩ
የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንዳኣ በዋስትና ከእስር እንዲፈቱ ተወስኖላቸው ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በመውጣት ላይ እያሉ በመንግስት ጸጥታ ኃይሎት ከበር ላይ ተይዘው ወደ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ መወሰዳቸውን ባለቤታቸው ተናገሩ።
ባለቤታቸው ወ/ሮ ስንታየሁ አለማየሁ ዛሬ ጠዋት ወደ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ አምርተው ከታዬ ደንዳኣን ጋር መገናኘታቸውን ገልጸዋል።
“ትናንት ከሰዓት 11 ሰዓት አካባቢ ከእስር ቤት ሊወጣ ሲል ከቤተሰብ ጋር ሳይገናኝ ትፈለጋለህ በለው ወስደውት ሄዱ። ከበላይ አካል የተጻፈ ያሉትን ደብዳቤ ይዘው ነበር። ምን እንደሆነ ግን አላነበብንም” ብለዋል።
#አዲስስታንዳርድ
=====================
@ET_SEBER_ZENA