ግብፅ
ግብፅ በሶማሊያ እንደተካደችና ሞቃዲሾ ካይሮን ከጀርባ እንደወጋቻት በመቁጠር መበሳጨቷ ተገለፀ
የሶማሊያ የስለላ ተቋም መሪ የነበሩት አብዲሳላን ጉሌድ የግብፅ መንግስት ሃሰን ሼክ በአንካራ ከኢትዮጵያ ጋር መፈራረማቸው በጣም እንዳሳዘናት ባደረጉት ቃለ መጠይቃቸው ይፋ አድርገዋል።
የካይሮ ቤተመንግስት ታማኝ የባለስልጣናት ምንጮችን ዋቢ ያደረጉት ሰውየው፣ የግብፅ አገዛዝ ይህን የሀሰን ሼክ ሞሀሙድ ድርጊት ከጀርባ እንደተወጋ በመቁጠር ክህደት እንደተፈፀመባት አድርጋ እንደምትመለከተው እወቁት ብለዋል።
=====================
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA