በግብፁ "ስዊዝ ቦይ ሳንከፍል ማለፍ አለብን" ዶ. ትራምፕ‼️
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ "ወታደራዊ እና የንግድ መርከቦቻችን በስዊዝ እና ፓናማ ቦዮች ያለምንም ክፍያ ማለፍ አለባቸው" አሉ።
በሁለቱ ቁልፍ የዓለማችን አቋራጭ የውሃ ላይ መተላለፊያዎች የአሜሪካ ወታደራዊ እና የንግድ መርከቦች ሳይከፍሉ መግባት እና መውጣት ይኖርባቸዋል ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል።
እነዚህ ቦዮች ያለአሜሪካ መቀጠል የማይችሉ ናቸው ያሉት ትራምፕ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ይህን ጉዳይ አሁኑኑ እንዲከታተሉ ጠይቄቸዋለሁ ብለዋል፡፡
ከዚህ ባሻገርም ግብጽ ልክ እንደ ፓናማ ከአሜሪካ ጋር እሰጥ አገባ ውስጥ ልትገባ የምትችልበትን ሁኔታ ካለ አሉታዊ አጋጥሚ ሊፈጥር ይችላል የሚል መረጃም ተጋርቷል፡፡
ዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከመጡበ ጊዜ አንስቶ ፓናማን እና ግሪንላንድን እንጠቀልላለን በሚል በተደጋጋሚ ሲዝቱ ቆይተዋል፡፡
አሁን ላይ ደግሞ የግብጹን ስዊዝ ቦይ ማማተር መጀመራቸው የካይሮን ፖለቲከኞች እንቅልፍ የሚነሳ ጉዳይ እንደሚሆንባቸው ይጠበቃል፡፡
በመካከለኛው ምስራቅ የአሜሪካ ቁልፍ አጋር ለሆነችው ግብጽ የትራምፕ ሀሳብ ዱብ ዕዳ ሆኖባታል።
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA