በጥበብ_የመኖር_እሴት_The_Subtle_Art_of_not_Giving_A_Fuck_ትርጉም_.pdf
📖📚ርዕስ:-THE SUBTLE ART OF NOT GIVING A ... መፅሐፍ ‹‹በጥበብ የመኖር ዕሴት››
📚📔በ Mark Mensom
✅✅ዘውግ:- ምርጥ ሳይኮሎጂ
©📰የገፅ ብዛት:- 130
📅ዓ.ም:-
#ትግልህን_ምረጥ!
“ከሕይወት የምትፈልገው ምንድነው?” ብዬ ብጠይቅህና “ደስተኛ መሆን፣ ታላቅ ቤተሰብ መመስረትና የምወደው ስራ እንዲኖረኝ፡፡” ብለህ ብትመልስልኝ፣ መልስህ የተለመደና የሚጠበቅ ከመሆኑ የተነሳ ምንም ትርጉም የሌለው ይሆናል፡፡
ሁሉም ሰው ጥሩ በሆነው ይደሰታል፡፡ ሁሉም ሰው ጭንቀት የሌለበት፣ ደስተኛና ቀላል ሕይወት መኖር፤ በፍቅር መውደቅ፣ በጣም ደስ የሚል ወሲባዊ ግንኙነትና ጓደኝነት፣ ዘናጭ መሆንና ገንዘብ መስራት፣ ታዋቂና የተከበረ መሆን፣ በጣም የተደነቀ ከመሆን የተነሳ ወደ አንድ ቦታ ሲራመድ ሰዎች እንደ ቀይ ባህር የሚከፈሉለት ቢሆን ይፈልጋል፡፡
ሁሉም ሰው ያንን ይፈልጋል፤ ያንን መፈለግ ቀላል ነው፡፡
በጣም ደስ የሚለውና ብዙ ሰዎች በጭራሽ የማያስተውሉት መጠየቅ ያለበት ጥያቄ ግን “በሕይወትህ ውስጥ ምን አይነት ስቃይ ትፈልጋለህ? ልትታገል የምትፈልገው ምንድነው?” የሚል ነው፡፡ ምክንያቱም ህይወታችን እንዴት እንደሚሆን የሚወስነው ትልቁ ነገር ያ ነውና፡፡
#በጥበብ_መኖር መጽሐፍ #
#THE_SUBTLE_ART_OF_NOT_GIVING_A...
📗
💬💬@Enmare1988
💬💬@Enmare19