አምላኬ ሆይ 🙏
የቸገረኝ ሁሉ ማልዶ በሰርክ ጠውልጎ እና ደርቆ እንደሚያልፍ አውቃለሁ ። ከሆነልኝ አንዱም እንደ እኔ የልብ ሃሳብ እና አደራጎት ምክንያት እንዳልሆነም አውቃለሁ ።
በሰራሁት ጉድጓድ ስላልወደኩ ፣ እንደ ትዕቢቴ እና እንደፍርዴ ስላልሆነልኝ አመሰግንሃለሁ 🙏
አምላክ ረስቶኛል እያልኩ በጨነቀኝ እና በጠበበኝ ወቅት በራሴ ማስተዋል ስለተጠለልኩ ።በሁኔታዬ በአድራጎቴ ሁሉ ክህግ ስላፈነገጥኩ ።
ይቅር በለኝ 🙏
በበጎ በረከት ስለምትደርስልኝ ፣ ስንፍናዬን ስለምታቅ እለት እለት አዲስ እድል ስለምትሰጠኝ። ስለሰጠኸኝ ሳላመሰግን የጎደለኝን እያነሳው ሳማርር ስለምትታገሰኝ
በፍፁም ልቤ አንተ ላይ ብቻ መተማመን ስለሚያቅተኝ ። አንተ ከኔ ስለማትርቅ ያደረክልኝን ዘንግቼ ያደረኩትን ስለምለፍፍ ። መልካምነቴ በሰዎች ልብ ውስጥ እንዲመዘገብ ስለምደክም ።
ይቅር በለኝ 🙏
አይኖቼ ሁሉግዜ ወደ እግዚአብሄር እንዲሆን ፣ እንድታመን እና ተስፋ እንዳደርግ የክፉዎችን መሃበር እንድጠላ ፣በህግ እንድመላለስ እርዳኝ, 🙏🙏
⭐️@Enmare1988