✅ቻይናዊው የጦር መሪ፣ ፈላስፋና ፀሀፊ የነበሩት ''Sun Tzu" የጦርነት ጥበብ "Art of war" በሚለው መፅሀፋቸው ይታወቃሉ። ይህ መፅሀፍ ጦርነትን እንዴት ማሸነፍ እንደሚቻል ይናገራል። ይህንን መፅሀፍ ከቢሮዋቸው ያላስቀመጡ የጦር መሪዎችን ማግኘት አዳጋች ነው።
✅ ከዛሬ 25 ክፍለ ዘመናት በፊት የነበሩት Sun Tzu አሁንም ድረስ የጦርነት ስትራቴጂያቸው እንደ እንቁ ከመታየት አልፎ ተግባር ላይ በሰፊው ይውላል። ከዚህ በታች ያሉት Sun Tzu ከዘረዘሯቸው አስገራሚ ጦርነትን ማሸነፊያ ዘዴዎች በጥቂቱ የተወሰዱ ናቸው:-
💠1. ጠንካራ በነበርክበት ወቅት ደካማ መስለህ ታይ። ደካማ በሆንክበት ቅፅበትም ጠንካራ መስለህ ታይ።
💠2. ጠላትህ በሁሉም መንገድ ተዘጋጅቶ ከሆነ ጊዜ ወስደህ ተዘጋጅበት። የጠላትህ ጦርና ኃይል ካንተ ኃይል ጋር ሲነፃፀር አስጊ ከሆነ አፈግፍግ።
💠3. ጠላትህ ገለፍተኛ ከሆነ አናደው አብሽቀው እርር ድብን እንዲል አድርገው። እብሪተኛነቱ ሲነሳበት ደካማ ምሰል።
💠4. ጠላትህ ምቾች ላይ ከሆነና ሁሉም ነገር አልጋ በአልጋ ከሆነለት እረፍት አትስጠው። በዛም በዚም አጣድፈው።
5. ጠላቶችህ ከተዋሃዱና አንድነታቸው ከጠነከረ በተቻለህ አቅም ለመለያየት ሞክር።
6. ጠላትህ ባልተዘጋጀበት ወቅት አጥቃ። ድንገት ሳያስበው ብቅ በልበት።
7. አሸናፊ ተዋጊ በስነ ልቦና ቀድሞ አሸንፎ ወደ ውጊያ የሚሄድ ሲሆን ተሸናፊ ተዋጊ ደግሞ ጦርነት ውስጥ ከገባ በኋላ ለማሸነፍ የሚጣጣረው ነው።
8. ጠላትህን ለማወቅ አንተ ራስህ ቀድመህ ጠላትህን መምሰልና መሆን አለብህ። ጓደኞችህን ወደአንተ አቅርባቸው ጠላትህን ደግሞ ይበልጥ አቅርበው።
9. ያ የወታደሮቹ መንፈስ ተመሳሳይ የሆነና ወላዋይነት የሌለበት ጦር አሸናፊ ነው።
10. ያ መቼ መዋጋት እንዳለበትና መቼ መዋጋት እንደሌለበት የሚያውቅ ጦር በእርግጥም ድል የእርሱ ነች።
⭐️@Enmare1988