🔻አላን ሼረር ስለ ክለባችን :
"በጣም ምርጥ ናቸው እጅጉኑም ጥንካሬ ይታይባቸዋል በሜዳው የተለያዩ የመጫወቻ ስፍራዎች ላይም ሁሉም ተጨዋቾች ሙሉ አቅማቸውን በማውጣት ላይ ናቸው"
"እውነቱን ለመናገር በዘንድሮው የውድድር ዓመት ከሊቨርፑል በስተቀረ ዋንጫውን ለማሸነፍ በሚደረገው ፉክክር ውስጥ ሌላ ክለብን መመልከት እጅጉን ይከብዳል"
@Ethioliverpool143