🔻 I ሊቨርፑል ከኦሎምፒክ ላይዮኑ ተጨዋች ራያን ቸርኪ ፣ ኤንትራክት ፍራንክፈረቱ አጥቂ ኦማር ማርሙሽ እና የባየር ሊቨርኩሰኑ መስመር ተከላካይ ጄሬሚ ፍሪምፖንግ ጋር ስሙ ሲያያዝ ነበረ ነገር ግን እዉነታዉ እነዚህ ተጨዋቾች ወደ ሊቨርፑል የመምጣት እድላቸዉ አነስተኛ ነዉ።
ምንጭ፦ ሌዊስ ስቲል🥇
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
ምንጭ፦ ሌዊስ ስቲል🥇
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143