🎙 I አርነ ስሎት ጁሊዮ ኢንሲሶ በዋታሩ ኢንዶ ላይ ስለሰራዉ ጥፋት፦
🗣 I "ልክ ጥፋቱ ሲሰራ 'ይህ ጥሩ አይመስልም' አይነት ነገር ነበር ፊቴን ያሳየዉት እና ከእሱ ቅርብ ያሉት ተጨዋቾች ጤንነቱን ለማየት እስኪ ትንሽ እንጠብቅ ሲሉ ነበረ። እሱም ተነሳ እና ጭንቅላቱን ሁለት ወይ ሶስት ጊዜ ወደ ጎን በፍጥነት አንቀሳቅሶ ከዛን ወደ ጨዋታዉ ተመለሰ ፣ የእሱ አዕምሮአዊ ጥንካሬ እጅግ የሚያስደንቅ ነዉ።"
@Ethioliverpool143