አሌክሲስ ማክ አሊስተር በአርነ ስሎት ላይ፡
"ክለቡ እንደ ስሎት ያለ አሰልጣኝ በማግኘቱ በጣም እድለኞች ነን። ከተጠበቀው በላይ ነን፣ በውድድር ዘመኑ መጀመሪያ ላይ ማንም እዚህ ደረጃ ላይ እንደምንደርስ የጠበቀ አልነበረም። እኔም አሁን ያለንበት ቦታ ላይ እንገኛለን ብዬ አልጠበኩም ነበር፣ ይህም ምክንያቱ አርነ ስሎት ነው።"
@Ethioliverpool143