እስካሁን የካራባኦ ካፕ ውድድር "ሀ" ብሎ ከጀመረ ወዲህ የትኛውም ቡድን ከሊቨርፑል በላይ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆን የቻለ ቡድን የለም (14) ከእነዚህ የፍፃሜ ግዜያትም (10) በድል ያጠናቀቀ ብቸኛው ቡድንም ጭምር ነው።
በውድድሩ ላይ በተለምዶ ሀያል ከሚባሉ ቡድኖች እንዲሁም በፕሪሚየር ሊግ 20ና ከዚያ በላይ አመታትን ከቆዩ ቡድኖች ደግሞ ከማችስተር ሲቲ የበለጠ ለፍፁምነት የቀረበ የፍፃሜ ፍልሚያዎችን ያሸነፈ ቡድን የለም (ከ9) የፍፃሜ ጨዋታ (8ቱን) በድል አጠናቀዋል።
በተጨማሪም በዚህ ውድድር ከአርሰናል በላይ ብዙ የፍፃሜ ጨዋታዎችን ያለ ድል ያጠናቀቀ ቡድን የለም ከ9ኝ (የፍፃሜ) ግጥሚያዎች (7ባቱን) ተሸንፈዋል።
@EthioLiverpool143