ሚኪ ቫንዴቪን፦
"ስሎት ቮለንደም እያለሁ እሱ ያሰለጥነው ወደነበረው AZ አልካማር እንድዘዋወር ጠይቆኝ ነበር ነገር ግን የእኔ ክለብ ባለቤቶች እኔ መልቀቅ ስላልፈለጉ ወደ AZ ሳልዘዋወር ቀረሁ" በማለት ከአርኔ ስሎት ጋር የመስራት እድል ገጥሞት እንደነበር ተናግሯል።
@Ethioliverpool143