የክለባችን ከ21 ዓመት በታች ታዳጊ ቡድን አሁን ከ ሳውዝሃምፕተን 21 ዓመት በታች ቡድን ጋር እያደረገ ባለው የሊግ ጨዋታ ላይ ትሬይ ኒዮኒ ፣ ጄምስ ማክኮኔል እና ሪዮ ንጉሞሃ ከቡድን ስብስቡ ውጪ ናቸው።
ቀጣይ ላለን የ ኤፍኤ ካፕ ጨዋታ እረፍት ተሰጥቶዋቸው ሊሆን ይችላል።
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
ቀጣይ ላለን የ ኤፍኤ ካፕ ጨዋታ እረፍት ተሰጥቶዋቸው ሊሆን ይችላል።
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143