አዲስ ጥቃት በዩክሬን ላይ
። ። ። ። ። ። ። ። ። ።
ዛሬ ጠዋት ጀምሮ የዩክሬን ዋና ከተማ ኬይቭ በሩሲያ ሚሳኤል እየተደበደበች መሆኑ ተሰምቷል፤
ከባድ ፍንዳታ በኬይቭ ከደረሰ በኋላ ሶስት ሰዎች ቆስለዋል ሲሉ የኬቭ ከንቲቫ ቫታሊ ኪልቲሽኮ ተናግረዋል፡፡
ቫታሊ ኪልቲሽኮ የህክምና አገልግሎት የሚሰጡ የነፍስ አድን ሰራተኞች ጥቃቱ በደረሰበት አካባቢ እርዳታ እየሰጡ እንደሚገኙም ገልጸዋል፡፡
በከተማዋ ፍንዳታ እንደደረሰ አየር ሀይላችን በመከላከል ላይ ነው ሲሉም በቴሌግራም ገጻቸው ላይ ከንቲባው አስፈረዋል፡፡
በኬይቭ የሚፈጸመው የሚሳኤል ጥቃት ቀጣይ ስለሆነ ነዋሪዎች በመጠለያዎች እንዲቆዩ የዩክሬን ባለስልጣናት ማሳሰቢያ ሰጥተዋል ተብሏል ፡፡
ሩሲያ ከሁለት ቀን በፊት በዩክሬን ላይ በፈጸመችው የሚሳኤል ጥቃት 18 ሰዎች መሞታቸውን እና ከ 50 በላይ ደግሞ መቁሰላቸውን መዘገባችን ይታወሳል ፡፡
አልጀዚራ፣ ሮይተርስ ፣ ኤቢሲ ኒውስ፣ ዘ ጋርዲያን እና ፍራንስ 24 አስነብበዋል፡፡
በ_ቶማይ መኮንን
@Ethionews433 @Ethionews433