በፍሎሪዳ ውስጥ የፒዛ ዴሊቨሪ የምትሠራዋ ብሪያና አልቬሮ የተባለች የ21 ዓመት ወጣት፣ ፒዛውን ካደረሰች በኋላ የተሰጣት ቲፕ $2 ብቻ በመሆኑ ነፍሰጡሯን ደንበኛዋን ያረፈችበት ሞቴል ድረስ በመሄድ 14 ጊዜ እንደወጋቻትና በዚህም ተጠርጥራ በቁጥጥር ስር መዋሏን ፖሊስ አስታውቋል።
ነፍሰጡሯ ከፍቅር ጓደኛዋ እና ከ5 ዓመት ልጇ ጋር በሞቴሉ ውስጥ ልደት በማክበር ላይ ነበሩ። ተጎጂዋ ነፍሰ ጡር መሆኗ የታወቀው፣ ከተወጋች በኋላ ሆስፒታል በተወሰደችበት ወቅት መሆኑን ፖሊስ ገልጿል።
@Ethionews433 @Ethionews433
ነፍሰጡሯ ከፍቅር ጓደኛዋ እና ከ5 ዓመት ልጇ ጋር በሞቴሉ ውስጥ ልደት በማክበር ላይ ነበሩ። ተጎጂዋ ነፍሰ ጡር መሆኗ የታወቀው፣ ከተወጋች በኋላ ሆስፒታል በተወሰደችበት ወቅት መሆኑን ፖሊስ ገልጿል።
@Ethionews433 @Ethionews433