ሰበር ዜና
አሁን በአዲስ አበባ የመሬት መንቀጥቀጡ እየተሰማ ይገኛል። ወደ ሀና ማርያም ሰፈራ አከባቢ በጣም እየተሰማ ነው።
ዋናው የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው የት እንደሆነ መረጃ የምናደርሳችሁ ይሆናል።
ይህ በ24 ሰዓታት ብቻ ለ3ኛ ጊዜ ነው።
@Ethionews433 @Ethionews433