ዛሬ 9:20 አከባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ እንደነበረ የቻናላችን ተከታዮች አሳውቀውናል። እዚ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ተሰምቶናል በጣም አስደንጋጭ ነበር ሲሉ ተናግሯል።
ይህ ነገር በተደጋጋሚ በተለያዩ አከባቢዎች እያጋጠመ ሲሆን አስፈላጊውን ጥንቃቄ ታደርጉ ዘንድ እንጠይቃለን።
@Ethionews433 @Ethionews433
ይህ ነገር በተደጋጋሚ በተለያዩ አከባቢዎች እያጋጠመ ሲሆን አስፈላጊውን ጥንቃቄ ታደርጉ ዘንድ እንጠይቃለን።
@Ethionews433 @Ethionews433