በተመሳሳይ አሁንም የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። የአሁኑ ከወትሮው ትንሽ ከበድ ያለ ይመስላል። በተለይ ፎቅ ላይ የምትኖሩ ሰዎች በእጀጉ ያስታውቃል። ድምፅ ሁላ አለው።
በአሁን ሰዓት ሁላችንም ፀሎት ነው የሚያስፈልገን። 🙏🙏🙏
@Ethionews433 @Ethionews433
በአሁን ሰዓት ሁላችንም ፀሎት ነው የሚያስፈልገን። 🙏🙏🙏
@Ethionews433 @Ethionews433