የአሜሪካ የመንገደኞች አውሮፕላን ከሄሊኮፕተር ጋር ተጋጭቶ ወንዝ ውስጥ ገባ
60 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው የኤሜሪካ ኤርላይንስ አውሮፕላን በሮናልድ ሬገን አውሮፕላን ለማረፍ ሲቃረብ ነው አደጋው ያጋጠመው
የአሜሪካ የፌደራል አቪየሽን አስተዳደር (ኤፍኤፍኤ) እንዳስታወቀው፥ የአሜሪካ ኤርላይንስ አካል የሆነው ፒኤስኤ ኤርላይንስ ቦምባርዲየር ሲአርጄ 700 አውሮፕላን በዋሽንግተን ዲሲ ሮናልድ ሬገን አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ሲቃረብ ነው ከአሜሪካ ጦር ሄሊኮፕተር ጋር የተጋጨው።
60 መንገደኞች እና አራት የበረራ ቡድን አባላትን ያሳፈረው አውሮፕላን ከግጭቱ በኋላ በፓቶማክ ባህር ውስጥ መግባቱም ተገልጿል።
ጥልቅ ዋናተኞች ባህር ውስጥ የገቡትን መንገደኞች ለማውጣት ርብርብ እያደረጉ መሆኑና እስካሁን 18 ሰዎችን ማውጣት መቻላቸውን የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን እየዘገቡ ነው።
@Ethionews433 @Ethionews433