በአፋር ክልል በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ስምንት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ምሽት በአፋር ክልል ኤሊዳዓር ወረዳ ሲያሩ ቀበሌ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ስምንት ሰዎች መሞታቸውንና በርካቶች ቆስለዉ ዱብቲ ሆስፒታል መግባታቸዉን የአካባቢዉ ነዋሪዎች ተናግረዋል። የአካባቢዉ የጎሳ አስተዳዳሪ ልጂ የሆነዉ ሀመዱ አሊ ጀዋር የመጀመሪያው የድሮች ጥቃት ረቡዕ ምሽት 12 ሰዓት መፈጸሙን ገልጿል።[DW]
@Ethionews433 @Ethionews433