በፈረንሳይ አንስቴዥያ በመስጠት 299 ታካሚ ህፃናት ላይ ጾታዊ ጥቃት ያደረሰው የቀዶ ህክምና ሀኪም ክስ መታየት ሊጀምር ነው
በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣት ታካሚዎችን በማንገላታት የተከሰሰው የቀድሞ የቀዶ ህክምና ሀኪም፣ ብዙ ጊዜ በማደንዘዣ ስር እያሉ ህፃናት ላይ ጾታዊ ጥቃት ሲፈፅም ቆይታል።በዚህ ወር በፈረንሳይ ታሪክ ትልቁ የህፃናት ጥቃት ሙከራ ችሎት ሊቀርብ እንደሆነም ተገልጿል። እ.ኤ.አ. ከ1989 እስከ 2014 ዓመታ ባሉት ጊዜያት
የ73 ዓመቱ ጆኤል ለ ስኮዋርኔክ 299 ህጻናትን በማጥቃት ወይም በመድፈር ተከሷል ። አንዳንድ ክሶችን ቢያንም አብዛኛውን ግን ክዷል።
የገዛ ቤተሰቡ አባላት የሌስኮርኔክን በህፃናት ላይ የሚፈፀመ ጾታዊ ጥቃት ሱስ ወይም ፔዶፊሊያ እንዳለበት ቢያውቁም ነገርግን ማስቆም ተስኗቸዋል ተብሏል። በጉዳዩ ላይ የተሳተፈ አንድ ጠበቃ እንደተናገረው "የቤተሰቡ ዝምታ እና ምንም ማድረግ አለመቻል ይህ በደል ለአስርተ አመታት እንዲቀጥል ምክንያት ሆኗል ብለዋል። ሌስኮርኔክ በአንድ ወቅት የተከበረ የቀዶ ህክምና ሐኪም ነበር።
ከ2017 ጀምሮ በእስር ላይ ይገኛል። የእህቱን ልጅ አስገድዶ በመድፈር ተጠርጥሯል። ተጎጂዋ አሁን ላይ በ 30 ዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ ትገኛለች። እንዲሁም የስድስት አመት ሴት እና አንድ ወጣት ታካሚ ጨምሮ ቡጾታዊ ጥቃይ በ2020 የ15 አመት እስራት ተፈርዶበታል። ፖሊስ በቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ በቤቱ ላይ ባደረገው ፍተሻ ህጻናትን የሚያክሉ የወሲብ አሻንጉሊቶችን፣ ከ300,000 በላይ የህፃናት ጥቃት ምስሎችን እና በሺዎች የሚቆጠሩ በጥንቃቄ የተጠናቀሩ ማስታወሻ ተገኝቷል።ሌስኮርኔክ ከ25 ዓመት በላይ በሆናቸው ወጣት ታካሚዎቹ ላይ የፈፀመውን ጥቃት ፈፅሟል የሚል ክስ ተመስርቶበታል።
በስምኦን ደረጄ
@Ethionews433 @Ethionews433