የቴሌ ኔይቶርክ መቆራረጥ ...
በቀይ ባህር ውስጥ በሚያልፍ ከፍተኛ ባንድዊድዝ ተሸካሚ ዓለም አቀፍ ባህር ጠለቅ የኢንተርኔት መገናኛ መስመር ላይ ባጋጠመ መቋረጥ ምክንያት....
የኢንተርኔት አገልግሎት በሌሎች አማራጭ መስመሮች ብቻ እየሰራ በመሆኑ ሰሞኑን የኢንተርኔት አገልግሎት ፍጥነት መቀነስ እና መቆራረጥ እያጋጠመ ይገኛል ሲል የኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል።
ቴሌ እንዳሳወቀው ከሆነ አገልግሎቱን በፍጥነት ለማስቀጠል ከአገልግሎት አቅራቢዎቹ ጋር ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውን የገለፁ ሲሆን
ደንበኞች በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እየጠየቅን፤ ለአገልግሎት መስተጓጎሉ ይቅርታ እንጠይቃለን ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላለፈዋል።
@Ethionews433 @Ethionews433