የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል በታላቅ ድምቀት ተጠናቀቀ
"ስፖርት ለአንድነት እና ለጋራ ዕድገት"በሚል መሪ ቃል አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከጥር 17-27 /2017 ዓ፣ም ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ዛሬ ተጠናቋል።
አጠቃላይ አሸናፊ እና የዋንጫ ተሸላሚ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሲሆን የፀባይ ዋንጫ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ወስዷል ።
በፌስቲቫሉ በባህላዊ ስፖርት
✔️ ቡብ ጨዋታ ሴት እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፣
✔️በቡብ ወንድ ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ፣
✔️በገበጣ ሴት ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፣
✔️በገበጣ ወንድ ወልዲያ ዩንቨርሲቲ ፣
✔️በወርልድ ቴኳንዶ ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ፣
✔️በእግር ኳስ ወሎ ዩንቨርሲቲ፣
✔️በቼዝ ሴት አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣
✔️በቼዝ ወንድ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣
✔️አትሌቲክስ ወንድ ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እና
✔️አትሌቲክስ ሴት የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የዋንጫ አሸናፊ ሆነዋል።
@Ethiopian_Digital_Library