የካራማራ ድል የካቲት 26፣ 1970 ዓ.ም
የኢትዮጵያ ጦር የሶማሊያን ጦር በማሸነፍ ካራማራ ተራራ ላይ ደማቅ ታሪክ የፃፈበት 47ኛ ዓመት!
ዛሬ 47ኛው የካራማራ ድል በዓል ቀን ነው። እንኳን አደረሰን! ከወራሪዋ ሶማሊያና ግብረ አበሮቿ ጋር የተደረገው አልህ አስጨራሹ ጦርነት እልፍ አዕላፍ ሕይወት ተገብሮበት በኢትዮጵያ አሸናፊነት ተደምድሟል።
በዚህ ጦርነት ወደ 15 ሺህ የሚጠጉ የኩባ ሰራዊቶች እንዲሁም የየመን ወታደሮች ስለኛ መስዕዋትነት መክፈላቸው በታሪክ ተዘግቧል።
እንኳን ለድሉ መታሰቢያ በዓል አደረሰን!
@Ethiopian_Digital_Library