በኤሌክትሮኒክ የነዳጅ ግዥ ስርአት ውስጥ ሁሉም ባንኮች ሊካተቱ መሆኑ ተገለፀ
በነዳጅ ሽያጭ እየተሳተፉ የሚገኙት ቴሌ ብር፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አንድ የግል ባንክ ብቻ የነበሩ ሲሆን አሁን ግን መንግስት ሌሎች የፋይናንስ ተቋማት መሳተፍ እንዲችሉ የወሰነ መሆኑ ታውቋል።
የነዳጅ ገበያውን ለማዘመን እና ህገወጥ አሰራርን ለማስቀረት በማሰብ መንግስት የነዳጅ ሽያጭ በሞባይል የክፍያ ስርአት ብቻ እንዲከናወን ወስኖ እየተተገበረ እንደሚገኝ ይታወሳል።
በዚህም ዘመናዊውን የግዥ መተግበሪያ/አፕ ያበለፀገው ኩባንያ ሌሎች ባንኮችን ለማካተት እየሰራ ሲሆን ባንኮቹ ግን ከመቼ ጀምሮ ወደ ስርአቱ ይገባሉ የሚለው አለመታወቁን ነው የተገለጸው ።
Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily