#CoC
#Licensure
የሙያ ብቃት ምዘና (COC) መቼ ይሰጣል?
የሙያ ብቃት ምዘና (COC) ለመውሰድ እየጠበቁ የሚገኙ የጤና ተመራቂዎች (ምዘናውን በድጋሚ የሚወስዱትን ጨምሮ) ምዘናው የሚሰጠው
በትምህርት ሚኒስቴር እየተሰጠ የሚገኘው የመውጫ ፈተና መጠናቀቅና ውጤት መገለፅን ተከትሎ COC የሚወስዱ አመልካቾች (ድጋሚ ተፈታኞችን ጨምሮ) ምዝገባ እንደሚደረግ ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
የCOC ምዘናውን በየካቲት ወር መጨረሻ ወይም በመጋቢት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለመስጠት በጊዚያዊነት መታቀዱ ተገልፅዋል።
©️Tikvah
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @ExitExamSquad