የመውጫ ፈተና (Exit Exam) መቼ ይሰጣል?
ብዙዎቻችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰቦች የሚቀጥለው የመውጫ ፈተና (Exit Exam) መቼ እንደሚሰጥ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ። ስለሆነም በትምህርት ሚኒስቴር 2017 ካላንደር መሰረት የExit Exam ፈተና ከጥር 14 - 23/2017 እንዲሁም ከሰኔ 02 - 10/2017 እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
👉አዲስ ነገር ሲኖር በዚሁ ቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ስለሆነ ተከታተሉን።
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @ExitExamSquad