ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) መቼ ይሰጣል?
በ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመውሰድ ለተመዘገቡ አመልካቾች ፈተናው ከጥር 7-9/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ለማወቅ ችሏል።
አመልካቾች ፈተናውን ለመውሰድ የሚያስፈልጋቸውን የመፈተኛ User Name እና Password በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል እንደሚልክ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል፡፡
አመልካቾች ወደየተመደባችሁበት የፈተና ማዕከል ስትሔዱ ተመዘገባችሁበትን Test Admission Ticket (TAT)፣ የተሰጣችሁን User Name እና Password እንዲሁም ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይጠበቃባችኋል።
ተንቀሳቃሽ ስልክ እንዲሁም Scientific Calculator ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል፡፡
📄
@Exitnewss