በኢትዮጵያ በ2024 ጎግል ላይ ከተፈለጉ ቃላቶች ውስጥ ኢትዮጵያ (Ethiopia) የሚለው ቃል አሁንም ቀዳሚ ሆኗል።
ዩ ትዩብ (youtube) እና ትራንስሌት (Translate) የሚለው ቃል ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል።
ጎግል (Google) የሚለውን ቃል በራሱ በጎግል ላይ በመፈለግም በኢትዮጵያ በብዛት ከፈለጉ ቃላቶች ውስጥ 4ኛ ደረጃን ይዟል።
በ2024 በኢትዮጵያ በጎግል ላይ በብዛት የተፈለጉ ቃላቶች...
1.ኢትዮጵያ (Ethiopia)
2.ዩ ትዩብ (youtube)
3.ትራንስሌት (Translate)
4.ጎግል (Google)
5.አፕ (app)
6.ዌዘር (weather)
7.ፕሪምየር ሊግ (premier league)
8.ቴሌግራም (telegram)
9.ከአማርኛ ወደ እንግሊዘኛ (amharic to English)
10.ቤስት ቤት (best bet)
11.አርሰናል (arsenal)
12.ፌስቡክ (facebook)
13.ጎግል ትራንስሌት (google translate)
14.ቲክቶክ (tiktok)
15.ሊቨርፑል (Liverpool) የሚሉት ቃላት ከ1ኛ እስከ 15ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።
(አል ዐይን)
የትኛው ፍለጋ አስገረሞት?
📄
@Exitnewss