ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች!! 👋👋
ዛሬ የተፈተናችሁት ፈተና መልካም እንደነበር ተስፋ እናደርጋለን! መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
ውጤታችሁ መልካም እንዲሆን እናንተን ለማዘጋጀት የምንችለውን ያክል ከዚህ በፊት የወጡ ፈተናዎችን፣ ማጣቀሻ መፅሐፍቶችን፣ ነፃ የድህረ ምረቃ ት/ት እድሎች፣ ፈተናው መቼ ይሰጣል የሚሉና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን በዚህ ቴሌግራም ቻናላችን (@GATExams) ስናደርሳችሁ ቆይተናል።
ለቀጣይ ፈተናዎች የቴሌግራም ቤተሰቦቻችንን ከዚህ በበለጠ ለማዘጋጀት የእናንተን ማንኛውንም አስተያየት እየተቀበልን ስለሆነ በዚህ Username @NGATest ፃፉልን!
እናመሰግናለን!!