♦ ጥያቄ ⑦
የተውሂደ አል ሩቡቢያ ትንታኔ ምንድን ነው?
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
••❥ መልስ…
ተውሂድ አል ሩቡቢያ ማለት የአለም ፈጣሪ ማጋቢ ተንከባካቢ አንድ አላህ ብቻ መሆኑን ማረጋገጥ አስተዳደሰውም ጠቃሚውም ጎጂውም መሆኑን ማመን ነው።
ቁረአን…
الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤
ሐዲስ…
وقال صلي الله عليه وسلم
انت ربِّ السمٰواتِ وا لأرضِ
البحاري مسليم
የአላህ መልእክተኛ (ሰ ዐ ወ) ጌታየ ሆይ አንተ የሰማያትና የምድር ጌታ የሆንከው። ሲሉ በዱአቸው ተናግረዋል።
ቡኻሪ ሙስሊም
أصول العقيدة
…የአቂዳ መሰረቶች…
https://t.me/Golden_Speech