{{ የንቃት ደወል }}
°°°°°°°°°°°°°°°°
••❥ መቃብር እየተዘጋጀልን ነው ፤ እኛሰ ተዘጋጅተናል ?
••❥ መላኢኮች እየፃፉ ነው ፤ እኛሰ መርጠን እየተናገርን ነውን ?
••❥ ጀነት ተኳኩላ እየጠበች ነው ፤ እኛስ እየሰራንላት ነውን ?
••❥ ጀሀነም ታዳኝ ፍለጋ አፏን ከፍታለች ፤ እኛስ እየሸሸናት ነው ወይስ ???
••❥ቂያማ //የትንሣኤ ቀን//እየተቃረበ ነው ፤ እኛስ ተስናድተናልን ???
••❥ የጉዞአችን ቀን ደርሷል ፤እኛስ ትክክለኛና በቂ ሰንቅ ሰንቀናልን ???
••⇝ ለዚሁ ሁሉ ጥያቄ እራሳችንን ጠይቅን መልስ እናግኝ…
ከሕሊና እረፍት መፃፍ የተወሰድ
°•❥ https://t.me/Golden_Speech ••