እንደምን አደሩ?
°°°°°°°°°°°°°°
እንቢተኝነታችን የበዛ ሆኖ ሳለ ቆጥረን ከማንጨርሰው የአላህ ኒእማዎች /ፀጋዎች/ ውስጥ ነው ያደርነው። ወላሂ የትኛውን እንደማመሰግን ግር ይለኛል አላህ ያገራልኝን መልካም ነገር ሁሉ ፤ ወይንስ የሰተረልኝ /የደበቀልኝ/ አስቀያሚ ገመናዎቼ!
… https://t.me/Golden_Speech …