…እንደምን አደሩ?
በአላህ ፀጋዎች ውስጥ ሰጥመን ከማመስገን ችላ ያልን ሆነን አነጋን። አላህ ከኛ የተብቃቃ ሆኖ ሳለ እኛ በሱ ዘንድ ቦታ እናገኝ ዘንድ ይጋብዘናልና። እኛ ደግሞ ከሱ ፈላጊዎች ሆነን ሳለ ከሱ ለመጣላት እንሮጣለን።
አቡ አል ሙጊራ
°° https://t.me/Golden_Speech °°